Hanna Feesbuukii Marsaalee Ammee Qafoo Moobayilaa

Bilbilli keessan isin jalaa Mallaqa Fixaa – የሞሉት ካርድ እያለቀ ካስቸገርዎት ይችን ያንብቡ (ለአንድሮይድ ስልኮች)

Irra deddeebiidhaan Interneeta yoo fayyadamtan qarshii guddaa fudhataa? Tartiiba kana ilaalaa – በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየተወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን ያድርጉ።

Setting -> Connection ( Wireless and networks)
ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ
ይክፈቷቸው። (በፎቶው
እንደሚታየው) Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና
Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።

እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት።
ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ
አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
.
* ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
.
* አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ ( samsung 5830 አይነቶች)

Data usage የላቸውም፣

በዚህ ምትክ Setting -> Accounts and Sync ገብተን Background data
የሚለውን አለመምረጥ ።

በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።

ይህ አንድሮይዳቸው ከ4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
.
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣
Setting —>wireless & Networks -> more .. —> Data Usage ->Restrict background data
የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ

.
Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።

ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።

ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤
oroict.com
Galatoomaa
.
Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ
ታች ስንወርድ
Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል።

እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ

Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል።

Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ
ይገናኛሉ ማለት ነው።
ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
.
Developer option የሚለውን Setting
ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting -> About phone
የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው።
ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ
Developer option ያገኙታል።
.
የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ
ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤
oroict.com
Galatoomaa

#Update መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው
የተመረጠ ከሆነ [ √ ]
እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።

ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤
oroict.com
Galatoomaa
.
#GPSመዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ
ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ …
የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።

Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።

Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን
Low quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይወስድ
ያደርጋል።

ሼር ማድረግዎን አይርሱ፤፤
oroict.com
Galatoomaa

Author

abdiisaa

Comment (1)

  1. Taju Abdela
    September 15, 2019

    Galatoomi garuu osoo afaan oromoo fi ingiliffaa waliiniis nuuf maxxansite bareeda? Abdisa keenya

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *